ሮሻን ቴክኖሎጂስ

የመኪናዎትን ጣራ ያከራዩን!

አስተማማኝ

 በባለሙያዎቻችን የስክሪን መስቀያ ማቀፊያውን ከመትከል በተጨማሪ፤ በሥዕሉ ላይ እንደሚታየው ማቀፊያውን የመስቀሉ ሂደት ደቂቃዎችን ብቻ የሚፈጅ ሲሆን የመኪናዎትን ጣሪያ ምንም ሳይበሳ አስተማማኝ በሆነ መልኩ የሚካሄድ ነው።

   መንገዱ ቢጨናነቅም፤ ስራ በሽ ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ እርስዎ ያለገቢ ወደ ቤትዎ ሊመለሱ ይችላሉ፣ ነገር ግን ጣራዎን ለኛ በማከራየት ተጨማሪ ገንዘብ በማግኘት ወደ ቤትዎ እንዲመለሱ እናስችሎታለን። አዎን! ጠቀም ያለ ገንዘብ በየሳምንቱ ወደርሶ ባንክ አካውንት እናስገባሎታለን።

ገቢ አጥሮዎታል?

Wifi

ነፃ wifi! ዛሬ በዓለማችን አብዛኛው ሰው ማለት በሚቻል መልኩ የለት ተለት ስራውን ለማከናወን ኢንተርኔ ት ዋነኛና አስፈላጊ ሆኗል። ለዚህም ሲባል የኢንተርንት ክፍያ ወጪ ግድ የሆነ ይመስላል። ስለሱ አይጨነቁ የምንሎት እኛ ሮሻኖች ነን! አሁን፣ ስራዎን ለማከናወን የሞባይል ካርድ ጥቅል መግዛት ሳያስፈልግዎት በጉዞ ላይ እያሉ ነፃ wifi ልናቀርብሎት ነው! አዎን ነፃ wifi !! ከስክሪናችን የሚለቀቀው እጅጉን ፈጣን የሆነ wifi እርስዎ ስራ ላይ እያሉ ለኢንተርኔት ክፍያ እንዳያወጡና የስልክዎት ባትሪ DATA በመብራት ምክንያት እንዳያልቅ ያግዞታል።

ያግኙን